Documents

  • EWF Strategy Plan Document:- የኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን የተቋቋመው ሴቶችን በፖለቲካ፣ በኢኰኖሚ፣ በማህበራዊና በባህላዊ መስኮች እንዲሁም በአገሪቱ ልማት እንዲሳተፉና እንዲጠቀሙ ለማብቃት ነው፡፡ ፌዴሬሽኑ ሴቶችን በሁሉም ደረጃዎች ለማብቃት በተለያዩ ዘርፎች ይንቀሳቀሳል፡፡ በሁሉም ክልሎች፣ በአዲስ አበባና ድሬዳዋ አስተዳደሮች ስምንት ሚሊዮን አባሎች ያሉት የኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን ዋና ፅህፈት ቤት በአዲስ አበባ የሚገኝ ሲሆን፣ ከክልል እስከ ቀበሌ ባሉት ደረጃዎችም ቅርንጫፍ መሥሪያ ቤቶች አሉት፡፡ ሙሉ ዶክዩመንቱን ይመልከቱ…
  • Magazine Document:- ሃገራችን ኢትዮጵያ ለብዙ ሺህ አመታት ጨቃኝ ሥርዓቶች ሲፈራረቁባት ሴቶች የቤታቸው እና የሀገራቸው ጉዳይ እንደማይመለከታቸው ተቆጥሮ ሲረገጡ የኖሩበት ጊዜ ከስር-መሰረት ተነቅሎ ብሩህ የተስፋ ታዳሽ ብርሃን መፈንጠቅ ከጀመረ እነሆ ሃያ ሶስት ዓመታት ተቆጥረዋል። ሙሉ ዶክዩመንቱን ይመልከቱ…